ከሰላም ስምምነቱ አንድ ዓመት በኋላ በትግራይ የሚገኙ ተፈናቃዮች ሁኔታ
ከሰላም ስምምነቱ አንድ ዓመት በኋላ በትግራይ የሚገኙ ተፈናቃዮች ሁኔታ
በመቶ ሺዎች ጠመሚቆጠሩ ሰዎች እንሞቱበት የሚነገረው በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደው ጦርነት በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ካበቃ አንድ ዓመት ሞላው።
የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ጦርነቱ ቢቆምም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እስካሁን አልተመለሱም።
ከጦርነቱ መቋጨት በኋላ በተፈናቃዮች መጠለያ ውስጥ ኑሯቸውን ያደረጉ ሰዎችን ከሽሬ ቢቢሲ አነጋግሯል።



