የሎስ አንጀለስ እያወደማት ካለው ሰደድ እሳት ዝነኛው ሆሊዉድ ይተርፍ ይሆን?
የሎስ አንጀለስ እያወደማት ካለው ሰደድ እሳት ዝነኛው ሆሊዉድ ይተርፍ ይሆን?
በሎስ አንጀለስ በተከሰተው ሰደድ እሳት ምክንያት ከ137 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል። እስካሁን ቢያንስ 10 ሰዎች ሲሞቱ፣ ያደረሰው ውድመት 135 ቢሊዮን ዶላር እንደሆነ የተገመተ ሲሆን፣ ከዚህም ከፍ እንደሚል ይጠበቃል።
እሳቱን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ቢቀጥልም ዝነኛ ወደሆነው ሆሊዉድ እየተቃረበ ነው። በቀጣይ ቀናት ምን ሊከሰት እንደሚችል በእርግጠኛነት መተንበይ ባይቻልም ነዋሪዎች ለቀው እንዲወጡ ወይም ለመውጣት እንዲዘጋጁ ተነግሯቸዋል።



