በ20 ዓመቷ ቢል ቦርድን በመምራት የኦስካር ሽልማትን ያሸነፈችው ቢሊ አይሊሽ
በ20 ዓመቷ ቢል ቦርድን በመምራት የኦስካር ሽልማትን ያሸነፈችው ቢሊ አይሊሽ
በ20 ዓመቷ በቢልቦርድ ሰንጠረዥ ላይ የአንደኝነት ደረጃን በመያዝ እና የኦስካር ሽልማትን በማግኘት ቢሊ አይሊሽ የ21ኛው ክፍለ ዘመን አርቲስት ተብላለች።
በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቿ ከ200 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አፍርታለች። በስኬቷ እና በዚህ ሂደት ውስጥ ስላለፈችባቸው ውጣውረዶች ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርጋለች።