አንድ ወር ያስቆጠረው የአማራ ክልል ግጭት አንኳር ነጥቦች
አንድ ወር ያስቆጠረው የአማራ ክልል ግጭት አንኳር ነጥቦች
በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት አንድ ወር አስቆጥሯል። በግጭቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ሪፖርት የተደረገ ሲሆን አሁንም ግጭቱ በተለያዩ አካባቢዎች እንደቀጠለ ነው። በክልሉ ከአንድ ወር በላይ የኢንተርኔት አገልግሎት የተቋረጠ በመሆኑ የሚወጡ መረጃዎች ውስን ናቸው። ለመሆኑ በዚህ የአንድ ጊዜ ወር ውስጥ የተከሰቱ አንኳር ጉዳዮች ምንድን ናቸው?



