ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ለአፍሪካውያን ይዞ የሚመጣው ጥቅም ወይስ ስጋት?
ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ለአፍሪካውያን ይዞ የሚመጣው ጥቅም ወይስ ስጋት?
ባለንበት ወቅት በሺዎች የሚቆጠሩ ተቋማት አፍሪካ ውስጥ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ላይ አተኩረው በመሥራት ላይ ናቸው።
ባለሙያዎች እንደሚሉት የኤአይ መስፋፋት ለአህጉሪቱ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ነው። ነገር ግን በዚያው ልክ ስጋቶች እንዳሉትም ያስጠነቅቃሉ።
ለመሆኑ እነዚህ ጠቀሜታዎች እና ስጋቶች ምንድን ናቸው?