በዱባይ ለ26 ዓመታት የኢትዮጵያን የባህል ምግብ ያስተዋወቀው አል ሐበሻ ምግብ ቤት
በዱባይ ለ26 ዓመታት የኢትዮጵያን የባህል ምግብ ያስተዋወቀው አል ሐበሻ ምግብ ቤት
አል ሐበሻ ምግብ ቤት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከተጀመሩ የኢትዮጵያ ምግብ ቤቶች መካከል ቀዳሚው ነው::
ከ26 ዓመት በፊት ዱባይ ውስጥ በወ/ሮ ሳራ አራዲ የተጀመረው ይህ ምግብ ቤት በአገሪቱ የተለያዩ ግዛቶች ዘጠኝ ቅርንጫፎች አሉት::
እስካሁን በተለያዩ ጊዜያት 1000 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ተቀጥረው እንደሰሩበትም ወ/ሮ ሳራ ተናግራለች::