የዳግማዊት ንግሥት ኤልዛቤጥ የ70 ዓመታት የንግሥና ሕይወት

የዩናይትድ ኪንግደም እና የኮመንዌልዝ አገራት ንግሥት ኤልዛቤጥ ዳግማዊት በ96 ዓመታቸው አረፉ። ንግሥቲቱ ማረፋቸውን ባኪንግሃም ቤተ-መንግሥት ይፋ አድርጓል።