እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት የሚያሳይ ቪዲዮ
እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት የሚያሳይ ቪዲዮ
እስራኤል በኢራን ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ዋና ከተማዋ ቴህራን ውስጥ ፍነዳታዎች ተሰምተዋል። የእስራኤል ጦር ኃይል ጥቃቱ የኢራን ወታደራዊ ተቋማትን ዒላማ ያደረገገ መሆኑን እና ሁሉም አውሮፕላኖቹ ያለምንም ችግር መመለሳቸውን አሳውቋል። በጥቃቱ አራት ወታደሮቿ መገደላቸውን የገለጸችው ኢራን እራሷን በመከላከል መብቷ አጸፋውን እንደምትመልስ ዝታለች።



