ጋናውያን ቡድናቸው የቀደመ የኡራጓይ ሽንፈታቸውን እንዲበቀልላቸው እየጠበቁ ነው

ጋናውያን ቡድናቸው የቀደመ የኡራጓይ ሽንፈታቸውን እንዲበቀልላቸው እየጠበቁ ነው

አንድም የአፍሪካ አገር ለዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ደርሶ አያውቅም። በ2010 የደቡብ አፍሪካው የዓለም ዋንጫ ጋና ግማሽ ፍጻሜውን ለመቀላቀል በእጅጉ ተቃርባ ነበር።

ሊዊስ ስዋሬዝ በእጁ የነካት ኳስ ግን ጥቋቁር ከዋክብቱን ተስፋ ቢስ አድርጋቸዋለች። በወቅቱ ተጫዋች የነበረው ጆን ፔይንትሲል አሁንም ያንን ከባድ ጊዜ ያስተውሰዋል።

ጋናውያን ደጋፊዎች ደግሞ በቀጣይ አርብ ከኡራጓይ ጋር በሚኖራቸው ጨዋታ ተጫዋቾቻቸው ከዓመታት በፊት በኡራጓይ የገጠማቸውን ሽንፈት እንዲበቀሉ እያበረታቱ ነው።