የቢትኮይን ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለምን ከ90 ሺህ ዶላር በላይ ሆነ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
የቢትኮይን ዋጋ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለምን ከ90 ሺህ ዶላር በላይ ሆነ?

በዓለም ትልቁ እና ታዋቂው ክሪፕቶከረንሲ ቢትኮይን ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ዋጋው ለመጀመሪያ ጊዜ 90 ሺህ ዶላርን አልፏል። ምክንያቱ ምንድን ነው? . . .