የዓለማችን ቱጃሮችን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ኪሳራ እየገጠማቸው ያለው ለምንድን ነው?
የዓለማችን ቱጃሮችን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ኪሳራ እየገጠማቸው ያለው ለምንድን ነው?
ባለንበት ዘመን ታላላቅ የዓለማችን ቱጃሮች ባልተለመደ መልኩ በቢሊዮኖች ዶላር የሚቆጠር ሃብታቸውን በአጭር ጊዜ ውስጥ በኪሳራ አጥተዋል።
የቴስላ ባለቤት የሆነው ኤሎን መስክ ከ100 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ በአጭር ጊዜ ውስጥ በማጣት በታሪክ ትልቁ ሆኖ ተመዝግቧል።
ለመሆኑ የዓለማችንን ዋነኛ ባለጸጎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ለዚህ ኪሳራ የሚዳርጋቸው ምክንያት ምንድን ነው?



