‘እንፈውሳችኋለን’ በሚል ሰበብ ሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶች ተጋለጡ

‘እንፈውሳችኋለን’ በሚል ሰበብ ሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶች ተጋለጡ

በሱዳን እና በሌሎችም አረብ አገራት ሃይማኖትን መሠረት በማድረግ ሴቶችን እንፈውሳችኋለን በሚል ጾታዊ ብዝበዛ እና ጥቃት እንደሚፈጸም ቢቢሲ ባደረገው የምርመራ ዘገባ አጋለጠ።

በሱዳን እና በሞሮኮ ከ80 በላይ ሴቶች በዚህ ሁኔታ እንደተደፈሩ እና ጥቃት እንደደረሰባቸው ገልጸዋል። ይህንን ድርጊት ያጋለጠው የምርመራ ዘገባ መነጋገሪያ ሆኗል።