የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምርቃት በምስል

የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 4/ 2017 ዓ.ም. የተለያዩ የጎረቤት አገራት መሪዎች በተገኙበት ተመርቋል።

በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት፣ የጂቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ እንዲሁም የሶማሌው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ ተገኝተዋል።

እንዲሁም የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ሩሴል ሚሶ ድላሚኒ፣ የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር አሞር ሞትሊ እና የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ታድመዋል።

ግንባታው 14 ዓመታት የፈጀው እንዲሁም አምስት ቢሊዮን ዶላር ገደማ የተበጀተለት ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፏል።

የናይልን 55.ሚሊዮን ኪዩቢክ ውሃን የምትጠቀመውና ለዓመታት ኢትዮጵያ ግድብ እንዳትገነባ ስትከላከል ለዘመናት የቆየችው ግብፅ የግድቡን ግንባታ ከጅምሩ ተቃውማዋለች።

በሕዳሴ ግድብ የተካሄዱ አምስት የውሃ ሙሌቶችም ከግብፅ በኩል ማስፈራሪያዎችና ዛቻዎችን ያስከተሉ ናቸው።

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምርቃት

የፎቶው ባለመብት, Office of the Prime Minister-Ethiopia

በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የተገኙ የተለያዩ አገር መሪዎች

የምስሉ መግለጫ, በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የተገኙ የተለያዩ አገር መሪዎች
የሕዳሴ ግድብ ምርቃት

የፎቶው ባለመብት, Office of the Prime Minister-Ethiopia

የሕዳሴ ግድብ ምርቃት

የፎቶው ባለመብት, Office of the Prime Minister-Ethiopia

የሕዳሴ ግድብ ምርቃት

የፎቶው ባለመብት, Office of the Prime Minister-Ethiopia

የሕዳሴ ግድብ ምርቃት

የፎቶው ባለመብት, Office of the Prime Minister-Ethiopia

በሕዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የተገኙት የባርቤዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞትሊ ንግግር ሲያደርጉ

የፎቶው ባለመብት, Office of the Prime Minister-Ethiopia

የምስሉ መግለጫ, በሕዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የተገኙት የባርቤዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞትሊ ንግግር ሲያደርጉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

የፎቶው ባለመብት, Office of the Prime Minister-Ethiopia

የሕዳሴ ግድብ ምርቃት ዝግጅት