ምዕራባውያንን የሚያሰጋው የሩሲያ የኒውክሌር እና የሚሳዔል አቅም ምን ያህል ነው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ምዕራባውያንን የሚያሰጋው የሩሲያ የኒውክሌር እና የሚሳዔል አቅም ምን ያህል ነው?

ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችው ወረራ ሦስተኛ ዓመቱ እየተቃረበ ነው። ሰሞኑን ባለፉት ሁለት ዓመታት ያልተጠቀመችባቸውን አዳዲስ መሣሪያዎችን ጥቅም ላይ አውላላች።

አዳዲሶቹ ሚሳዔሎች ፍጥነታቸው እና የሚጓዙት ርቀት እስከ ዛሬ ከተጠቀመቻቸው ጋር ሲነጻጸሩ በከፍተኛ እጥፍ ከፍ ያለ ነው።

ሩሲያ በዓለም ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እና ሚሳዔሎች ከታጠቁ አገራት መካከል በቀዳሚነት የምትጠቀስ ናት። ለመሆኑ ሩሲያን እንድትፈራ ያደረጓት እና በይዞታዋ የሚገኙ ምን ያህል የኒውክሌር አረሮች ታጥቃለች?