የዓለምን ትኩረት የሳበው የዶናልድ ትራፕ ክስ እና የፍርድ ቤት ውሎ
የዓለምን ትኩረት የሳበው የዶናልድ ትራፕ ክስ እና የፍርድ ቤት ውሎ
ዶናልድ ትራምፕ በወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት የቀረቡ የመጀመሪያው የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት በመሆን ተመዝግበዋል።
ነገር ግን ትራምፕ ጉዳያቸውን በተመለከተው የኒው ዮርክ ፍርድ ቤት በሰጡት ቃል የቀረቡባቸውን 34 ክሶች አልፈጸምኩም በማለት አስተባብለዋል።