ሰነድ የሌላቸው ስደተኞች እጅ እና እግራቸው በካቴና ታስሮ ከአሜሪካ ሲባረሩ የሚያሳይ ቪዲዮ
ሰነድ የሌላቸው ስደተኞች እጅ እና እግራቸው በካቴና ታስሮ ከአሜሪካ ሲባረሩ የሚያሳይ ቪዲዮ
ዶናልድ ትራምፕ ወደ ፕሬዝዳንትነት በተመለሱ በቀናት ውስጥ 'ወንጀለኛ ያሏቸውን' ያልተመዘገቡ ስደተኞች በአስቸኳይ ከአሜሪካ ማስወጣት ተጀምሯል።
በዚህም ባለፉት ቀናት በመቶዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ከያሉበት ታድነው የተያዙ ሲሆን፣ ከመካከላቸውም የተወሰኑት እጅ እና እግራቸው በካቴና ታስሮ በወታደራዊ አውሮፕላን ተጭነው ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ሲደረጉ የሚያሳየው ቪዲዮን እዚህ ይመልከቱ።