የሱዳንን ግጭት በተመለከተ ከሚሰራጩ ቪዲዮዎች ምን ያህሎቹ እውነተኛ ናቸው?

የሱዳንን ግጭት በተመለከተ ከሚሰራጩ ቪዲዮዎች ምን ያህሎቹ እውነተኛ ናቸው?

የሱዳንን ግጭት ተከትሎ እውነተኛ ያልሆኑ እና አሳሳች ቪዲዮዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እየተሰራጩ ነው።

ቢቢሲ አንዳንዶቹን ቪዲዮዎች በመመርመር ሐሰተኛነታቸውን እና ምንጫቸውን ለማወቅ ችሏል። ይህ ቪዲዮም ተጠቃሽ የሆኑትን ዳሷል።