የውሃ ሃብቷ ተሟጦ ያለውሃ ልትቀር ትችላለች የተባለችው አገር የገጠማት ፈተና
የውሃ ሃብቷ ተሟጦ ያለውሃ ልትቀር ትችላለች የተባለችው አገር የገጠማት ፈተና
በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በ2050 ከፊሉ የመካከለኛው ምሥራቅ አካባቢ ለመኖሪያነት አይሆንም ተብሎ ተሰግቷል።
በከፍተኛ ሁኔታ በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ለፈተና ይጋለጣሉ ከተባሉ የአካባቢው አገራት መካከል ዮርዳኖስ አንዷ ነች።
በዚህም ሳቢያ የወደፊት ዕጣ ፈንታዋ የከፋ እንደሚሆን የተተነበየባት ዮርዳኖስ፣ ከወዲሁ ለውጦችን እና ምልክቶችን እየተጋፈጠች ነው።
በአሁኑ ወቅት የሙት ባሕር መጠን እየቀነሰ ሲሆን ብዙ ቤቶችም ውሃ የሚያገኙት በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ነው። ስለዚህ ዮርዳኖስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ካለ ውሃ ልትቀር ይሆን?



