የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር የተገደሉበትን ቅጽበት የሚያሳየው ቪዲዮ
የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር የተገደሉበትን ቅጽበት የሚያሳየው ቪዲዮ
አርብ ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም. ናራ በተባለችው የጃፓን ከተማ ውስጥ የምርጫ ቅስቀሳ በሚካሄድበት መድረክ ላይ ንግግር ሲያደርጉ በጥይት የተመቱት የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ከሰዓታት በኋላ ሕይወታቸው አልፏል።
በቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚንስትር ላይ ተኩስ የከፈተው የ41 ዓመቱ ግለሰብ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ውሏል።
ይህ ቪዲዮ ሺንዞ አቤ ላይ ጥቃቱ የተሰነዘረበትን የመጨረሻውን ደቂቃ ያሳያል።



