ሕይወት በጋዛ፡ ከቤት ተፈናቅሎ መጠለያ ፍለጋ መንከራተት
ሕይወት በጋዛ፡ ከቤት ተፈናቅሎ መጠለያ ፍለጋ መንከራተት
መስከረም 26/2016 ዓ.ም. የተፈጸመባትን ጥቃት ተከትሎ ባለፉት ሁለት ሳምንታት እስራኤል እያካሄደችው ባለው የአየር ጥቃት ምክንያት ጋዛ ውስጥ ከሚገኙ ነዋሪዎች መካከል ከ600 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤታቸው ተፈናቅለዋል። ከእነዚህ መካከል ቢቢሲ ሁለቱን በማግኘት አሁን ስላሉበት ሁኔታ ጠይቋቸዋል።



