በቱርክ ላይ ጉልህ ለውጥ ማምጣት የቻሉት ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን እና ተጽእኗቸው
በቱርክ ላይ ጉልህ ለውጥ ማምጣት የቻሉት ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን እና ተጽእኗቸው
ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ቱርክን የመሩት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶዋን በአገራቸው ውስጥ ታላቅ እመርታን ማስመዝገባቸው እና በዓለም ዙሪያም ተደማጭነቷን ማጉላታቸው ይነገርላቸዋል።
በተለይ በምጣኔ ሃብት፣ በሴቶች መብት፣ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና በሐይማኖት ረገድ የሚጠቀሱ ለውጦችን ማስመዝገብ እንደቻሉ ይነገርላቸዋል።
በቱርክ ላይ ጉልህ ለውጥ ማምጣት የቻሉት ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን በሥልጣን ላይ ለመቆየት በምርጫ ይወዳደራሉ።



