ግብፅ ከጋዛ ወደ ግዛቷ በሚያሻግረው የራፋህ በር ላይ ቁጥጥሯን ያጠነከረችባቸው ምክንያቶች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
ግብፅ ከጋዛ ወደ ግዛቷ በሚያሻግረው የራፋህ በር ላይ ቁጥጥሯን ያጠነከረችባቸው ምክንያቶች

ጋዛ እና ግብፅን የሚያገናኘው የራፋህ የድንበር መተላለፊያ በር ከሳምንት በፊት ተከፍቶ በሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው ወደ ግብፅ ተሻግረዋል።

ይህ የድንበሩ መተላለፊያ ለዓመታት ሲከፈት እና ሲዘጋ ነው የኖረው። ለመሆኑ የድንበር በሩ ጉዳይ ለግብፅ አሳሳቢ ጉዳይ የሆነው ለምንድን ነው? በእስራኤል- ጋዛ ግጭትስ የግብፅ አቋም ምንድን ነው?