የሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ምንነት አጭር ማብራሪያ

ከዚህ ቀደም ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) አስበው ያውቃሉ?

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። አርስዎም ድንገት ሳያስተውሉት የቴክኖሎጂው ውጤት ተጠቃሚ ሆነው ሊሆኑ ይችላል።

ለመሆኑ ኤአይ ምንድነው? እንዴት ነው የሚሰራው? የሚሰለጥነውስ?