บทเรียน 1: Essential English Conversation
เลือกบทเรียน
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
บทเรียนย่อย 20
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርነውን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይህንን ያዳምጡ።
คะแนนจากบทเรียนย่อย 20
0 / 3
- 0 / 3แบบฝึกหัด 1
แบบฝึกหัด 1
Where you live: Review
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርነውን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይህንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

ምህረት
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊተዋቸው የማይቻላቸውን የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation በደህና መጡ። ምህረት እባላለሁ። በዚህ ክፍል ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን ነገሮች እንለማመዳለን። ሰዎችን የት እንደሚኖሩ መጠየቅን፥ በቅርብ ያሉ ቦታዎች እና የት እንዳሉ መጠየቅን። አቅጣጫ መጠየቅን እና ሰዎች የሚወዷቸው ቦታዎችን መጠየቅን ተምረናል። ይህንን ውይይት ያዳምጡ።
Sian
Hi Phil. Where do you live?
Phil
I live near the hospital.
Sian
Is there a supermarket near here?
Phil
Yes, there is. It's on London Road.
Sian
How can I get to the hotel?
Phil
Turn right, go straight on, turn left.
Sian
What's your favourite place?
Phil
My favourite place is the park.
ምህረት
ምን ያህል አስታወሱ? የሚከተለውን መልመጃ በመስራት እርሱን እንፈትሽ። ትክክለኛውን መልሱ ከመሰጠትዎት በፊት የሚያስቡበት ጊዜ ይኖርዎታል። እሽ የመጀመሪያው ጥያቄ፤ 'መኖሪያህ የት ነው?' ማለት የሚቻለው እንዴት ነው?
Where do you live?
ምህረት
'ሆስፒታሉ አጠገብ ነው የምኖረው' ይበሉ።
I live near the hospital.
ምህረት
አሁን በአቅራቢያው 'የመሸጫ መደብር' supermarket' አለ ወይ? ሲሉ ይጠይቁ።
Is there a supermarket near here?
ምህረት
አሁን 'አዎ አለ፤ ለንድን ጎዳና ላይ ነው የሚገኘው' ይበሉ።
Yes, there is. It's on London Road.
ምህረት
አሁን 'ወደሆቴሉ እንዴት ነው መሄድ የምችለው' ይበሉ።
How can I get to the hotel?
ምህረት
አሁን 'ወደቀኝ ታጠፍ' ይበሉ።
Turn right.
ምህረት
አሁን 'ቀጥ ብለህ ሂድ' ይበሉ።
Go straight on.
ምህረት
አሁን 'ወደግራ ታጠፍ' ይበሉ።
Turn left.
ምህረት
'አሁን የምትወጅው ቦታ የትኛው ነው?' ሲሉ ይጠይቁ።
What's your favourite place?
ምህረት
በመጨረሻ 'የምወደው ቦታ መናፈሻው park ነው ይበሉ።'
My favourite place is the park.
ምህረት
አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ እንደገና እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን። ስለዚህ የእንግሊዝኛ ሐረጋቱን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Insert
Hi Phil. Where do you live?
I live near the hospital.
Is there a supermarket near here?
Yes, there is. It's on London Road.
How can I get to the hotel?
Turn right.
Go straight on.
Turn left.
What's your favourite place?
My favourite place is the park.
ምህረት
በጣም ግሩም! አሁን ሙሉውን ውይይት የመለማመጃ ጊዜ ነው። ለመጀመሪያዋ ተናጋሪ የራስዎን መልስ በመስጠት ልምምድ ያድርጉ።
Sian
Hi. Where do you live?
Is there a supermarket near here?
How can I get to the hotel?
What's your favourite place?
ምህረት
በጣም ጥሩ፤ አሁን መልስዎን ለማመሳከር ጠቅላላውን ውይይት እንደገና ያዳምጡ።
Sian
Hi Phil. Where do you live?
Phil
I live near the hospital.
Sian
Is there a supermarket near here?
Phil
Yes, there is. It's on London Road.
Sian
How can I get to the hotel?
Phil
Turn right, go straight on, turn left.
Sian
What's your favourite place?
Phil
My favourite place is the park.
ምህረት
በጣም ጥሩ። አሁን በእንግሊዝኛ ሰዎች የት እንደሚኖሩ፥ በቅርብ ስላሉ ቦታዎችና የት እንደሚገኙ፥ አቅጣጫ እንዲሁም ሰዎች የሚወዷቸውን ቦታዎች በተመለከተ ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ። ለተጨማሪ የEssential English Conversation ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ የተማሩትን ነገር ይፈትሹ።
Where you live: Review
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
คำใบ้
ከጥያቄው መካከል አንድ ቃል መልሱ ውስጥ ተደግሟል።Question 1 of 3
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
คำใบ้
መልሱ ወይ አዎ፥ አሊያ ደግሞ አይደለም ነው።Question 2 of 3
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
คำใบ้
ከጥያቄው መካከል ሁለት ቃላት በመልሱ ውስጥ ተካትተዋል።Question 3 of 3
Excellent!เยี่ยม!แย่หน่อย!คุณทำคะแนนได้:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያንን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Where do you live?
የት ነው የምትኖሪው/ረው?I live near ______.
የምኖረው . . . ነው።Is there ______ near here?
. . . በቅርብ አለ?Yes, there is. It’s on ______.
አዎ፥ አለ። የሚገኘው በ. . . ነው።How can I get to ______?
ወደ . . . እንዴት መሄድ እችላለሁ?Turn right.
ወደቀኝ ታጠፊ/ፍ።Turn left.
ወደግራ ታጠፊ/ፍ።Go straight on.
ቀጥ ብለሽ/ህ ሂጅ/ድ።What’s your favourite place?
የምትወጅው/ደው ቦታ የቱ ነው?My favourite place is ______.
የምወደው ቦታ . . . ነው።