บทเรียน 1: English Together
เลือกบทเรียน
- 1English Together
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
- เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 1
1 แบบฝึกหัดFirst Impressions
05 Feb 2018How accurate are our first impressions of people when we first meet them? In today’s episode we will be discussing first impressions.
ከሰዎች ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ስትገናኙ ስለ እነሱ የሚኖራችሁ ግምት ምን ያህል ትክክለኛ ነው? በሚኖረን ክፍለ ጊዜ ስለዚህ ዓይነቱ ግምት እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 2
1 แบบฝึกหัดMobile phone addiction
16 Feb 2018Is it possible to spend too much time on your mobile phone? In today’s episode we will be discussing mobile phone addiction.
በሞባይል ስልክዎ ላይ ብዙ ጊዜ ሊያጠፉ ይችላሉ? በዛሬው ክፍለ ጊዜ ስለ ሞባይል ስልክ ሱስ እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 3
1 แบบฝึกหัดHappy at Work
22 Feb 2018Are you happy in your job? In today’s episode we will be discussing whether people enjoy going to work.
በዛሬው ክፍለ ጊዜ ሰዎች ወደ ስራ መሄድ ያስደስታቸዋል አያስደስታቸውም ስለሚለው እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 4
1 แบบฝึกหัดCan we control pain?
01 Mar 2018Can we control pain? In today’s episode we will be discussing whether it’s possible to control physical pain.
ህመምን መቆጣጠር እንችላለን? በዛሬው ክፍለ ጊዜ አካላዊ ህመምን መቆጣጠር ይቻላል አይቻልም ስለሚለው እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 5
1 แบบฝึกหัดWhat would you do if you found a wallet full of cash?
14 Feb 2018What would you do if you found a wallet full of cash? In today’s episode we will be discussing money and honesty.
በገንዘብ የተሞላ የኪስ ቦርሳ ቢያገኙ ምን ያደርጋሉ?በዛሬው ክፍለ ጊዜ ስለ ገንዘብና ታማኝነት እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 6
1 แบบฝึกหัดHow long should you wash your hands for?
14 Mar 2018How long should you wash your hands? In today’s episode we will be discussing handwashing and hygiene.
እጆችዎን መታጠብ ያለብዎት ምን ያህል ለሚረዝም ጊዜ ነው? በዛሬው ዝግጅታችን ስለእጅ ምታጠብ እና ስለንፅህና እንነጋገረለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 7
1 แบบฝึกหัดCan we change our personality?
21 Mar 2018Can we change our personality? In today’s episode we will be discussing if it’s possible to change who we are.
ስብዕናችንን መቀየር እንችላለን? ዛሬው ዝግጅት ማንነታችን መቀየር ይቻለን እንደሁ እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 8
1 แบบฝึกหัดIs one career enough?
28 Mar 2018Is one career enough? In today’s episode we will be discussing how the world of work is changing.
አንድ የሥራ መስመር በቂ ነው? በዚህ ዝግጅት የሥራ ዓለም እንዴት እየተቀየረ እንዳለ እናያለን።
- เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 9
1 แบบฝึกหัดCan we teach the girls of the future with books of the past?
04 Apr 2018Can we teach the girls of the future with books of the past?
In today’s episode we will be discussing how men and women are portrayed in primary school textbooks around the world.
የወደፊቱን ሴት ሕፃናት ባለፈው ጊዜ መፅሐፍት ማስተማር እንችላለን?
በዛሬው ዝግጅታችን ወንዶች እና ሴቶች በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ መፅሐፍት እንዴት እንደሚሳሉ እናያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 10
1 แบบฝึกหัดLonely in London
11 Apr 2018Do you think large cities make people lonely?
In today’s episode we will be discussing how easy it is to make friends in a large city.
ከተሞዎች ሰዎችን ብቸኛ ያደርጋሉ ብለው ያስባሉ?
በዛሬው ዝግጅታችን በትልቅ ከተማ ውስጥ ጓደኛ ማፍራት ምን ያህል ቀላል እንደሆነ እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 11
1 แบบฝึกหัดWhat makes a good boss?
19 Apr 2018What makes a good boss?
In today’s episode we will be discussing the qualities of a good boss.
ጥሩ አለቃ የሚያደርገው ምንድን ነው?
በዛሬው ዝግጅት የጥሩ አለቃ ባህርያትን እንነጋገራለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 12
1 แบบฝึกหัดWhy do we need sleep?
25 Apr 2018Why do we need sleep?
In today’s episode we will be discussing how sleep is related to our health.
የምንተኛ ለምንድን ነው?
በዛሬው ዝግጅታችን እንቅልፍ ከጤናችን ጋር እንዴት የተገናኘ እንደሆነ እንነጋገራለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 13
1 แบบฝึกหัดHow to solve the problem of waste
02 May 2018How to solve the problem of waste.
In today’s episode we will be discussing recycling and possible solutions to the problem of waste.
የቆሻሻ ችግርን እንዴት መፍታት ይቻላል?
በዛሬው ዝግጅታችን ቆሻሻን መልሶ መጠቀምን እና ለቆሻሻ ችግር መፍትሄ ሊሆኑ ስለሚችሉ ጉዳዮች እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 14
1 แบบฝึกหัดInventions that made the modern economy
09 May 2018Which inventions do you think made the modern economy?
ዘመናዊውን ምጣኔ ኃብት የመሰረቱት የፈጠራ ውጤቶች የትኞቹ ይመስሉዎታል?In today’s episode we will be discussing which inventions we think are vital to the modern economy.
በዛሬው ዝግጅት የትኞቹ የፈጠራ ውጤቶች ለዘመናዊው ምጣኔ ኃብት ወሳኝ እንደሆኑ እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 15
1 แบบฝึกหัดRoad-mending grandmothers
16 May 2018Do you think people should take complete responsibility for their local area?
In today’s episode we will be discussing whether it was a good thing for a group of grandmothers to fix the road in their village.ሰዎች ለሚኖሩባቸው አካባቢዎች ሙሉ ኃላፊነትን ሊወስዱ እንደሚገባቸው ያስባሉ?
በዛሬው ዝግጅታችን የሴት አያቶች ስብስብስ በመንደራቸው ያለውን መንገድ መጠገን መልካም ኃሳብ መሆን ያለመሆኑን እንወያይበታለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 16
1 แบบฝึกหัดIs literature important?
23 May 2018Do you think reading great literature is important?
In today’s episode we will be discussing whether it is important for people to read fiction.
ታላላቅ የስነ ፅሁፍ ስራዎችን ማንበብ አስፈላጊ ነው ብለው ያምናሉ?
በዛሬው ዝግጅታችን ሰዎች የልቦለደ ስራዎችን ማንበባቸው አስፈላጊ ስለመሆን ያለመሆኑ እንነጋገራለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 17
1 แบบฝึกหัดFathers and parenting
30 May 2018Do you think fathers spend enough time with their children?
In today’s episode we will be discussing the possible benefits of fathers spending more time with their children.
አባቶች በቂ ጊዜ ከልጆቻቸው ጋር ያሳልፋሉ ብለው ያስባሉ?
በዛሬው ዝግጅታችን አባቶች ከልጆቻቸው ጋር ተጨማሪ ጊዜ ማሳለፋቸው ሊኖረው ስለሚችለውው ጥቅሞች እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 18
1 แบบฝึกหัดPlastic bottle panic
06 Jun 2018Plastic Bottle Panic!
In today’s episode we are talking about the issues surrounding bottled drinks and the environment.የፕላስቲክ ጥርሙሶች ፍራቻ!
በዛሬው ዝግጅታችን ከታሸጉ መጠጦች እና ከአካባቢ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን እናወራለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 19
1 แบบฝึกหัดChanging consumer taste
13 Jun 2018Changing Consumer Tastes
እየተቀየረ ያለው የተጠቃሚዎች ጣዕም፥In today’s episode we are discussing how global trends are affecting the things we eat and drink.
በዛሬው ዝግጅታችን በዓለም ዙርያ ተወዳጅ ሆነው ብቅ የሚሉ ሰሞንኛ ልማዶች የምንበላቸው እና የምንጠጣቸው ነገሮች ላይ ምን ያህል ተፅዕኖ እያሳደሩ እንደሆነ እንመለከታለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 20
1 แบบฝึกหัดHow close is too close?
20 Jun 2018How close do you like to stand to someone when you talk to them?
ከሰዎች ጋር በሚያወሩበት ወቅት እንዴት መቆምን ይመርጣሉ?In today’s episode we will be discussing how people in different countries think about personal space.
በዛሬው ዝግጅታችን በተለያዩ አገራት ያሉ ሕዝቦች ስለግል ስፍራዎች ምን እንደሚያስቡ እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 21
1 แบบฝึกหัดTanzania’s app-based health insurance
27 Jun 2018Tanzania’s app-based health insurance
In today’s episode we will be discussing how mobile phones are changing our lives – for the better.
የታንዛኒያ መተግበሪያ ላይ የተመሰረተ የጤና መድህን
በዛሬው ዝግጅታችን ተንቀሳቃሽ ስልኮች ህይወታችንን ምን ያህል በተሻለ ሁኔታ እየቀሩት እንደሆነ እናያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 22
1 แบบฝึกหัดLate for the wedding!
04 Jul 2018What are weddings like where you live?
In today’s episode we will be discussing the similarities and differences between weddings in different cultures.
እርስዎ በሚኖሩበት አካባቢ ሰርግ ምን ዓይነት መልክ አለው?
በዛሬ ዝግጅታችን በተለያዩ ባህሎች በሚከናወኑ ሰርጎች መካከል ስላሉ ተመሳሳይነት እና ልዩነቶች እናወራለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 23
1 แบบฝึกหัดPet therapy
11 Jul 2018Today we will be discussing the idea that our relationships with animals can lead to positive health benefits.
ዛሬ ከእንስሳት ጋር ያለን ግንኙነት ጤናችን ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ በማምጣቱ ኃሳብ ዙርያ እንነጋገራለን።
- เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 24
1 แบบฝึกหัดRight-handed or left-handed – which is better?
19 Jul 2018Right-handed or left-handed – which is better?
ቀኝ እጅ ወይንስ ግራኝ፤ የትኛው ይሻላል?In today’s episode we will be discussing whether being right-handed or left-handed makes a difference.
በዛሬው ዝግጅታችን ግራኝ ወይንም ቀኝ መሆን ለውጥ ያመጣ እንደሆነ እንነጋገራለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 25
1 แบบฝึกหัดHow late is too late?
24 Jul 2018How important for you is it that people are on time?
ሰዎች በሰዓታቸው መድረሳቸው ለእርስዎ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?In today’s episode we will be discussing how people think about time.
በዛሬው ዝግጅታችን ሰዎች ስለ ጊዜ ምን እንደሚያስቡ እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 26
1 แบบฝึกหัดHow to split the bill
01 Aug 2018Going to restaurants can be a wonderful experience… until the bill arrives! In today’s episode we are talking about the cultural issues surrounding who pays the bill.
- เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 27
1 แบบฝึกหัดHypnotism – madness or medicine?
09 Aug 2018Hypnotism – madness or medicine?
ሰመመን፥ እብደት ወይንስ ህክምና?In today’s episode we will be discussing the possible advantages and disadvantages of hypnotism.
በዛሬው መሰናዶ ሰመመን ሊኖረው ስለሚችላቸው ጥቅሞች እና ጉዳቶች እንነጋገራለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 28
1 แบบฝึกหัดNo man is an island
15 Aug 2018Is it better to live in a big city or somewhere quiet? In today’s episode we will be discussing the places where we live.
ትልቅ ከተማ ውስጥ መኖር ይሻላል ወይንስ ፀጥ ያለ ቦታ? በዛሬው መሰናዶ የምንኖርባቸውን ስፍራዎች በተመለከተ እንወያያለን።
- เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 29
1 แบบฝึกหัดAge is just a number
24 Aug 2018Age is just a number
ዕድሜ ቁጥር ብቻ ነው።
In today’s episode we will be discussing how we can achieve our dreams at any age.
በዛሬው መሰናዶ ህልሞቻችንን በየትኛውም ዕድሜ ላይ ሆነን ስለማሳካት እንነጋገራለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 30
1 แบบฝึกหัดPersuasion
29 Aug 2018Persuasion
ማግባባት/ ማሳመን
In today’s episode we will be discussing how best to persuade other people about our ideas.
በዛሬው መሰናዶ ኃሳባችንን ሌሎችን ሰዎች እንዴት ማሳመን እንደምንችል እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 31
1 แบบฝึกหัดGender pay gap
05 Sep 2018Gender pay gap
ፆታን መሰረት ያደረገ የክፍያ ልዩነትIn today’s episode we will be discussing the issue of gender pay gap in our society.
በዛሬው ዝግጅታችን ፆታን መሰረት ባደረገ የክፍያ ልዩነት ዙሪያ እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 32
1 แบบฝึกหัดSafe as houses
07 Sep 2018Safe as houses
In today’s programme we will be discussing issues around housing in different cultures.
- เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 33
1 แบบฝึกหัดYou don’t have to be macho to be male
21 Sep 2018You don't have to be macho to be male.
In today's episode we will be discussing male primary school teachers.ወንድ ለመሆን የግድ ወንዳወንድ መሆን አይጠብቀብዎትም
በዛሬው ዝግጅታችን ስለወንድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማሪዎች እናወራለን - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 34
1 แบบฝึกหัดDivorce parties
21 Sep 2018Divorce parties
የፍች ድግስIn today’s episode we will be discussing people celebrating their divorce with a party
በዛሬው ዝግጅታችን ፍቺያቸውን በድግስ ስለሚያከብሩ ሰዎች እንወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 35
1 แบบฝึกหัดGood morning India!
05 Oct 2018In today's episode we discuss the effects caused by millions of new internet users in developing economies.
በዛሬው ዝግጅታችን በታዳጊ የምጣኔ ኃብት ሃገራት ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የበይነ መረብ ተጠቃሚዎች መኖራቸው ስላመጣቸው ተፅዕኖዎች እናወያያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 36
1 แบบฝึกหัดHow important is the sea?
10 Oct 2018How important is the sea?
In today’s episode we will be discussing whether people value the sea enough.ባህር ምን ያህል ያስፈልጋል?
በዛሬው ዝግጅታችን ሰዎች ለባህር ተገቢውን ትኩረት ሰጥተውት እንደሆነ እናያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 37
1 แบบฝึกหัดThe Fourth Industrial Revolution
19 Oct 2018The Fourth Industrial Revolution
አራተኛው የኢንዱስትሪ አብዮትIn today’s episode we will be discussing how technology continues to change the way we live our lives.
በዛሬው መሰናዷችን ቴክኖሎጅ ህይወታችንን የምንመራበትን መንገድ መቀየሩን እንዴት እንደቀጠለ እናያለን - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 38
1 แบบฝึกหัดEat your leftovers!
19 Oct 2018In today’s episode we will be discussing the relationship between food, the individual and the community.
በዛሬው ዝግጅታችን በምግብ፣ በግለሰቦች እና በማህበረሰብ መካከል ያለውን ግንኙነት እናያለን። - เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 39
1 แบบฝึกหัดShould we pay kids to do homework?
26 Oct 2018In today’s episode we will be discussing whether children should be paid to do their maths homework.
- เสร็จสมบูรณ์

บทเรียนย่อย 40
1 แบบฝึกหัดCold callers
02 Nov 2018In today’s episode we are discussing unwanted phone calls and what we can do to avoid them.
በዛሬው መሰናዷችን ስላልተፈለጉ የስልክ ጥሪዎች እና እነርሱን ለማስቀረት ማድረግ ስለምንችላቸው ነገሮች እንወያያለን።