የዓሳ ጥሬ ሥጋ ፍቅር በሐዋሳ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የዓሳ ጥሬ ስጋ ፍቅር በሐዋሳ

ዓሳ የሚሰጠውን ጥቅም ያክል በጥሬው መመገብ መዘዝ ሊኖረው ስለሚችል ነብሰ ጡር እናቶች፣ ሕፃናትና አረጋዊያን ሊመገቡት እንደማይገባ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ያሰምራሉ።

ጥሬ ዓሳን መመገብ ለሚወዱ ሰዎች ያላቸው አንድ ምክር ቢያንስ ከውሃ ከወጣ በኋላ ማቀዝቀዣ [ፍሪዘር] ውስጥ ትንሽ ቢቆይ የሚል ነው።

ሐዋሳዎች ግን ከዚህ ሁሉ ምክር በፊት የዓሳ ጥሬ ሥጋን እያወራረዱት ነው።