የቢል ጌትስ ባለቤት ሚሊንዳ ማን ናቸው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ሚሊንዳ ጌትስ ማን ነች?

ባለጸጋዎቹ ጥንዶች ከ27 ዓመታት በኋላ ትዳራቸውን ማፍረሳቸውን ይፋ አድርገዋል።

ከማይክሮሶፍት ጀርባ ስላሉት ቢል ጌትስ ብዙ ነገር ሰምተው ሊሆን ይችላል። ከቢል ጌትስ ጀርባ ያነበሩት ሚሊንዳ ማን ናቸው?