የቤይሩቱ ፍንዳታ፡ ‘አባቴ ተመልሶ እንደሚመጣ እምነት አለኝ’
የታቲያና አባት ቤይሩት ወደብ ላይ ነበር የሚሰሩት። ፍንዳታው ማክሰኞ ዕለት ካጋጠመ ወዲህ የታቲያና አባት የደረሱበት አልታወቀም። ታቲያና ግን አሁም አባቷ ከፍርስራሹ ሥር በህይወት እንደሚገኙ ታምናለች። 'አባቴ ተመልሶ እንደሚመጣ እምነት አለኝ' በማለት።