17ኛው የኢትዮጵያዊያን የባህልና የሰፖርት ፌስቲቫል በፎቶ

ከሐምሌ 24-28/2011 ዓ.ም በስዊትዘርላንድ ዙሪክ የሚካሄደው 17ኛው የኢትዮጵያዊያን የባህል እና የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ከተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት ተሰባስበዋል።

የፌስቲቫሉ ተሳታፊ ህጻናት
የምስሉ መግለጫ, የፌስቲቫሉ ተሳታፊ ህጻናት
ኢትዮጵያዊያን በፌስቲቫሉ ስፍራ
የምስሉ መግለጫ, ኢትዮጵያዊያን በፌስቲቫሉ ስፍራ
የእግር ኳስ ጨዋታ ተሳታፊዎች
የምስሉ መግለጫ, የእግር ኳስ ጨዋታ ተሳታፊዎች
የእግር ኳስ ጨዋታ
የምስሉ መግለጫ, የእግር ኳስ ጨዋታ
የእግር ኳስ ውድድር ዳኞች
የምስሉ መግለጫ, የእግር ኳስ ውድድር ዳኞች
ከውድድሩ ተሳታፊዎች አንዱ
የምስሉ መግለጫ, ከውድድሩ ተሳታፊዎች አንዱ
ከውድድሩ ተሳታፊዎች አንዱ
የምስሉ መግለጫ, ከውድድሩ ተሳታፊዎች አንዱ
ከኢትዮጵያ የሄደ ፊልምም ለዕይታ ይቀርባል
የምስሉ መግለጫ, ከኢትዮጵያ የሄደ ፊልምም ለዕይታ ይቀርባል