ግሬታ ኢዮሪ የተፈጥሮ ሃብት ተቆርቋሪ ናት።

ግሬታ ኢዮሪ የተፈጥሮ ሃብት ተቆርቋሪ ስትሆን ኢትዯጵያ የያዘችው የእድገት መንገድ ለእንስሳት ቦታ የማይሰጥ ከሆነ ሩቅ ላይስኬድ ይችላል ባይ ናት።