የአተነፋፈስ ችግር ያለበት ልጇ እንቅልፍ ከወሰደው ሕይወቱን ሊያጣ ስለሚችል እንዳይተኛ በየደቂቃው ትከታተለዋለች፤ ከተኛም ቆንጥጣ ታነቃዋለች።