የአተነፋፈስ ችግር ያለበት ልጇ እንቅልፍ ከወሰደው ሕይወቱን ሊያጣ ስለሚችል እንዳይተኛ በየደቂቃው ትከታተለዋለች፤ ከተኛም ቆንጥጣ ታነቃዋለች።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የአተነፋፈስ ችግር ያለበት ልጇ እንቅልፍ ከወሰደው ሕይወቱን ሊያጣ ስለሚችል እንዳይተኛ በየደቂቃው ትከታተለዋለች፤ ከተኛም ቆንጥጣ ታነቃዋለች።