በግዕዝ ቋንቋ የሚደርሰው ደራሲ

በግዕዝ ቋንቋ የሚደርሰው ደራሲ ነጋሲ፤ የግዕዝ ቋንቋ ''እየሞተ ነው'' ብሎ ማሰብ ትክክል አይደለም ይላል።