በግዕዝ ቋንቋ የሚደርሰው ደራሲ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የግዕዝ ደራሲው

በግዕዝ ቋንቋ የሚደርሰው ደራሲ ነጋሲ፤ የግዕዝ ቋንቋ ''እየሞተ ነው'' ብሎ ማሰብ ትክክል አይደለም ይላል።