ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የሀዋሳ ታቦር ተማሪዎች የሰብአዊነት ገድል
ልብን የሚያሞቀው ነጠላ ፎቶ በማህበራዊ ገፆች ላይ በተሰራጨ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ብዙ ሺ ሰዎች ተቀባብለውታል። ምስጋና እና አድናቆትን ያዘሉ አስተያየቶችንም ከብዙ ኢትዮጵያዊያን አግኝቷል።የብዙ ኢትዮጵያዊንን ልብ የነካው የተማሪዎች አድራጎት
ቀጣዩ መሰናዶ የሀዋሳ ታቦር መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎችን የሰብአዊነት ገድል በትንሹ ያስቃኝችኃል።