“ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ስር ነቀል ለውጥ ነው፤ 27 ዓመት ከበቂ በላይ ነው።” አንዷለም አራጌ

በተቻለ መጠን ያለፈውን መከራ ማሰብ አልፈልግም። ምክንያቱም ቁስልህን የምታክ ከሆነ ቁስልህን ያስነሳብህን ነገር ታስብና የይቅርታ መንፈስህን ያሻክረዋል።