ስለሴቶች የዓለም ዋንጫ ምን ያህል ያውቃሉ? ራስዎን በእነዚህ 10 ጥያቄዎች ይፈትኑ
ዘጠነኛው የሴቶች ዓለም ዋንጫ በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ አዘጋጅነት ከሐምሌ 13 - ነሐሴ 14 ይካሄዳል።
በውድድሩ 32 ብሔራዊ ቡድኖች ይሳተፋሉ። ይህ በሴቶች የዓለም ዋንጫ ታሪክ የመጀመሪያው ነው። ለመሆኑ ስለሴቶች ዓለም ዋንጫ ምን ያህል ያውቃሉ? ዕውቀትዎን ለመፈተን አዝናኝ ጥያቄዎች አሰናድተናል።