ታሊባን አፍጋኒስታንን መቆጣጠሩን ተከትሎ ለምዕራባውያን ሲሰሩ የነበሩት ለሕይወታቸው ሰግተዋል

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ታሊባን አፍጋኒስታንን መቆጣጠሩን ተከትሎ ለምዕራባውያን ሲሰሩ የነበሩት ለሕይወታቸው ሰግተዋል

ታሊባን አፍጋኒስታንን መቆጣጠሩን ተከትሎ ለሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በአስተርጓሚነት ሲሰሩ የነበሩ የአፍጋኒስታን ዜጎች ለሕይወታቸው ሰግተዋል።

አስተርጓሚዎች በታሊባን ዘንድ እንደ ጠላት ተደርገው ይቆጠራሉ።

አስተርጓሚዎቹን ከታሊባን የበቀል እርምጃ ለማዳን አሜሪካ ወደ 2500 የሚሆኑ አፍጋኒስታናውያንን ወደ አሜሪካ ለመውሰድ አስታውቋ ነበር።