ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
'ሩሲያ ወደ ኃያልነቷ መልሰዋል' የሚባልላቸው ቭላድሚር ፑቲን ማን ናቸው?
ከሶቪየት ኅብረት መውደቅ በኋላ ሩሲያ ወደ ኃያልነቷ እንድትመለስ የጣሩ መሪ እንደሆኑ በአንዳንዶች ሲነገር ሌሎች ደግሞ ፈላጭ ቆራጭ አምባገነን አድርገው ያቀርቧቸዋል።
ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያው ፕሬዝዳንት አገሪቱን ለረጅም ጊዜ ያስተዳደሩ ብቸኛው መሪ ለመሆን ጫፍ ላይ ይገኛሉ። ፕሬዝዳንቱ የሚወደዱበትና የሚጠሉበት ምክንያት ይህ ነው።