'ሩሲያ ወደ ኃያልነቷ መልሰዋል' የሚባልላቸው ቭላድሚር ፑቲን ማን ናቸው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ቭላድሚር ፑቲን ማን ናቸው- ሩሲያን በታሪክ ለረጅም ጊዜ የሚመሩ ሰው?

ከሶቪየት ኅብረት መውደቅ በኋላ ሩሲያ ወደ ኃያልነቷ እንድትመለስ የጣሩ መሪ እንደሆኑ በአንዳንዶች ሲነገር ሌሎች ደግሞ ፈላጭ ቆራጭ አምባገነን አድርገው ያቀርቧቸዋል።

ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያው ፕሬዝዳንት አገሪቱን ለረጅም ጊዜ ያስተዳደሩ ብቸኛው መሪ ለመሆን ጫፍ ላይ ይገኛሉ። ፕሬዝዳንቱ የሚወደዱበትና የሚጠሉበት ምክንያት ይህ ነው።