የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሊያሳስበን የሚገባ በሽታ ነው?
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሊያሳስበን የሚገባ በሽታ ነው?
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ከአሁን በፊት በዋናነት በምዕራብ እና ማዕከላዊ አፍሪካ የሚፈጠር በሽታ ነበር።
ከሰሞኑ ግን ከእነዚህ አካባቢዎች ውጭ በተለይም በአውሮፓ፣ አሜሪካ እና አውስትራሊያ ተከስቷል። በመላው ዓለምም የመነጋገሪያ ጉዳይ ሆኗል። ለመሆኑ በሽታው ቢይይዘን ምን ማድረግ ይኖርብናል? አሳሳቢነቱስ እስከምን ድረስ ነው?