ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኒውክሌር ጦር መሳሪያ በማን እጅ ነው ያለው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ከፍተኛ መጠን ያለው የኒውክሌር ጦር መሳሪያ በማን እጅ ነው ያለው?

በዓለም ላይ ዘጠኝ አገራት የኒወክሌር ጦር መሳሪያ አላቸው።

እነሱም ቻይና፣ ፈረንሳይ፣ ሕንድ፣ እስራኤል፣ ሰሜን ኮሪያ፣ ፓኪስታን፣ ሩሲያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዩናይትድ ኪንግድም ናቸው።

ቻይና፣ ፈረንሳይ፣ ሩሲያ፣ አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደምን ጨምሮ 191 አገራት የኒውክሌር ጦር መሳሪያን ለሌሎች አገራት አሳልፎ ያለመስጠት ስምምነትን ፈርመዋል።

ከፍተኛ መጠን ያለው የኒውክሌር ጦር መሳሪያ በማን እጅ ነው ያለው?