የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነት ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነት ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነው?

ባለንበት ዘመን በርካታ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር መድረኮች የተለያዩ አገልግሎቶችን እየሰጡ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችለዋል።

እነዚህን የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች በተለይ ታዳጊዎችና ወጣቶች በስፋት የሚጠቀሙባቸው ሲሆን፣ እነሱም በዋናነት ወጣቶችን ትኩረት አድረገው አዳዲስ አገልግሎቶችን እያቀረቡ ነው።

በዚህም ሳቢያ በርካታ ወጣቶች በጣም ሰፊ ጊዜያቸውን በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ ፋይዳ በሌላቸው ጉዳዮች ከመጠመዳቸው ባሻገር ሱሰኝነትን እያዳበሩ እንደሆነ እየተነገረ ነው።

በእርግጥ ይህ የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነት ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነው? ቪዲዮውን ይመልከቱ።