በራሪ መኪኖች በቅርቡ ለገበያ እንደሚቀርቡ ያመላከተ የተሳካ ሙከራ ተደረገ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ወደፊት ሰዎች ወደ ሥራ ለመመላለስ የግል በራሪ መኪና ይኖራቸው ይሆን?

አንድ የሲዊዲን ኩባንያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምትበር መኪና ለሙከራ አቅርቧል። በቀጣይ ዓመታትም በርካቶች መኪና ከማሽከርከር ይልቅ ወደ አዲሱ የቴክኖሎጂ እንደሚያተኩሩ ተስፋውን ገልጿል።