ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የሩሲያና የምዕራባውያን ፍጥጫ፡ ሩሲያ ዩክሬንን ብትወር ምን ሊከሰት ይችላል?
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጥቃት ልትሰነዝር እንደምትችል ተናግረዋል። ሩሲያ በበኩሏ ወደ 100 ሺህ ሠራዊት ወደ ዩክሬን ድንበር ብታስጠጋም ለወረራ መዘጋጀቷን አስተባብላለች። ከዚህ ፍጥጫ ጋር በተያያዘ ለምዕራባውያን ስጋት የሆነው ጉዳይ ምንድን ነው?