የተለያዩ ሙያዎች ባለቤት የሆነው አካል ጉዳተኛ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ዓይኑ፣ ጆሮውም እጁም እኔ ነኝ፤

ወጣት ነጻነት አሠፋ በድንገተኛ አደጋ የተነሳ ማየት፣ መስማት እና መናገር ባይችልም ለእናቱ የተያዩ ስራዎችን በመስራት ያግዛል። በቤት ውስጥ ያሉ ስራዎችን ከመከወን በዘለለ ደግሞ ስፌት በመስፋት ገቢ ያገኛል።