ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ድብርት እናቶች የሚደርስባቸው መገለል የህክምና እርዳታ እንዳይጠይቁ እያደረገ ነው
እናትነት በደስታ የታጀበ ሊሆን ይችላል። ወልዶ መሳም የሚፈጥረው ስሜት ቀላል አይደለም። ነገረ ግን አንዳንዴ እናቶች ከወሊድ በኋላ በሚገጥማቸው ድብርት (ፖስትማርተም ዲፕረሽን) የተነሳ ልጃቸው፣ ራሳቸውን እና እናትነታቸውን እንዲጠሉ ይገደዳሉ።