የቻይናን የለውጥ ሂደት ለ40 ዓመታት በካሜራው የሰነደው ግለሰብ
በሐምሌ ወር የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ 100ኛ የምስረታ ዓመቱን ያከብራል። በማኦ ዜዱንግ የተቀረጸው ፖሊሲ በ1950ዎቹ እና 60ዎቹ ረሃብ እና ቀውስ አስከትሎ ነበር። የእርሳቸውን ሞት ተከትሎ በቻይና ሰፊ የሚባል ለውጥ መጥቷል። ያን ዢጋንግ የተባለ ቻይናዊ ታዲያ ለ40 ዓመታት የቻይና ጎዳናዎችን በካሜራ እየቀረጸ ለውጡን ሰንዷል።