ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የትግራይ ግጭት፡ 'ልጄ የተገደለበትን ስፍራ ላለማየት ቤተክርስትያን መሄድ ተውኩኝ' አቶ ተክለሃይማኖት ገብረአረጋዊ
ባለፉት ስምንት ወራት በትግራይ ክልል በፌደራል ፀጥታ ኃይሎች እና በህወሓት መካከል በተደረገው ጦርነት በርካታ ንፁኀን ዜጎች ላይ የተለያዩ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተፈፍመዋል። ቢቢሲ ወደ ስፍራው ባቀናበት ወቅት የተወሰኑትን አግኝቶ አነጋግሯል።