ሕክምና ፍለጋ ወደ ሐኪም ቤት የሄደው የጎዳና ውሻ
ብራዚል ውስጥ አንድ የጎዳና ውሻ በሕመም የተጎዳ እግሩን እየጎተተ ወደ እንስሳት ክሊኒክ በመሄድ ጉዳት የደረሰበትን የእግሩን መዳፍ ለሐኪሞች በማሳየት ዕርዱኝ ብሏል።
ይህ አድራጎቱ በደኅንነት ካሜራ ተቀርጾ የነበረ ሲሆን ቪዲዮው ይፋ መሆኑን ተከትሎ በርካቶች ለህክምናው የሚውል ገንዘብ አሰባስበዋል።